am_1ch_text_ulb/08/35.txt

1 line
417 B
Plaintext

\v 35 የሚካ ወንዶች ልጆች ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ፣ አካዝ ነበሩ። \v 36 አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳም ዔሌሜትን፣ ዓዝሞትን፣ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞዳን ወለደ። \v 37 ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ። ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ።