am_1ch_text_ulb/08/32.txt

1 line
444 B
Plaintext

\v 32 \v 33 \v 34 32የሺምዓ አባት ሚቅሎት ነበሩ።እነዚህም ከሥጋ ዘመዶቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም ከተማ አቅራቢያ ይኖሩ ነበር።33ኔር ቂስን ወለደ፣ቂስ ሳኦልንወለደ፣ሳኦልም ዮናታንን፣ሜልኪሳን፣አሚናዳብን፣አስበኣልን ወለደ።34የዮናትን ወንድ ልጅ መሪበኣልን፣እርሱም ሚካን ወለደ።