am_1ch_text_ulb/08/03.txt

1 line
4.4 KiB
Plaintext

\v 3 \v 4 \v 5 1የብንያም አምስት ወንድ ልጆች የነበሩት የብኩር ልጅን ቤላን ፤ አስቤልን፣ አሐራን፣2ኖሐን፣ ራፋን ወለደ።3የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤አዳር ጌራ፣አቢሁድ፣አቡሁድ፣4አቢሱ፣ናዕማን፣ኦሖዋ፣5ጌራ፣ሰፋፋ፣ሒራም። \v 6 \v 7 6በጌባ ይኑሩ የነበሩትና በኋላም በምርኮ ወደ መናሐት የተወሰዱት የኤሁድ ዘሮች እነዚህ ናቸው።7ናዕማን፣አኪያ፣ጌራ፣በምርኮ ጊዜ እየመራ የወሰዳቸው የዖዛና የኢሒሑድ አባት ጌራ ነበረ። \v 8 \v 9 \v 10 \v 11 8ሽሐራይም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን ከፍታ በኋላ በሞዓብ ምድር ወንዶች ልጆች ወለደ።9ከሚስቱ ከሖዴሽ ዮባብን፣ዲብያን፣ማሴን፣ማልካምን፣10ይዑጽን፣ሻክያንና ሚርማን ወለደ፤እነዚህም የቤተ ሰብ አለቆች የነበሩ ልጆቹ ናቸው።11ሑሺም ከተባለች ሚስቱ አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ወንዶች ልጆች። \v 12 \v 13 12የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች፤ ዔቤር፣ሚሻም፣እንዲሁም ኦኖንና ሎድ የተባሉ ከተሞች ከነመንደሮቻቸው የቁረቁረ ሻሜድ፣13በኤሌን ይኖሩ ለነበሩ ቤተሰቦች አለቆችና የጋት ነዋሪዎችን አስወጥተው ያሳደዱ በሪዓና ሽማዕ። \v 14 \v 15 \v 16 \v 17 \v 18 14አሒዮ፣ሻሻቅ፣ይሬምት፣15ዝባድያ፣ዓራያ፣ዔድር፣ 16ሚካኤል፣ይሽጻናዮሐ የበሪያ ወንዶች ልጆች ነበሩ።17ዝባድያ፣ሜሱላም፣ህዝቂ፣ሔቤር፣18ይሽምራይ፣ ይዝሊያና፣ዮባብ፣የኤልፍዓል ወንዶች ልጆች ነበሩ። \v 19 \v 20 \v 21 19 -21 ሺሜኢ እነዚህ ወንዶች ልጆች ያቃም፣ዝክሪ፣ዘብዲ፣ኤሊዔናይ፣ጺልታይ፣ኤሊኤል ፣ዓዳያ፣ብራያና፣ሺምራት ነበሩት። \v 22 \v 23 \v 24 \v 25 22ይሽጻን፣ዔቤር፣ኤሊኤል፣23ዓብዶን፣ዝክሪ፣ሐናን፣ 24ሐናንያ፣ኤላም፣ዓንቶትንያ 25ይፍዴያና ፋኑኤል የሶሴቅ ወንዶች ልጆች ነበሩ። \v 26 \v 27 \v 28 26ሽምሽራይ፣ሽሃሪያ፣ጎቶልያ፣27ያሬሽያ፣ኤልያስና፣ዝክሪ የይሮሐም ወንዶች ልጆች ነበሩ።28እነዚህ ሁሉ በየትውልድ ሐርረጋቸው የተቁጠሩ አለቆችና የቤተ ሰብ መሪዎች ሲሆኑ፣የሚኖሩትም በኢየሩሳሌም ነበረ። \v 29 \v 30 \v 31 29የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ፣ሚስቱ መዓካ ትባል ነበር።30የበኩር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፣የእርሱም ተከታታዮች ዱር፣ቂስ፣በኣል፣ኔር፣ናዳብ፣31ጌዶር፣አሂዮ፣ዛኩርና፣ \v 32 \v 33 \v 34 32የሺምዓ አባት ሚቅሎት ነበሩ።እነዚህም ከሥጋ ዘመዶቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም ከተማ አቅራቢያ ይኖሩ ነበር።33ኔር ቂስን ወለደ፣ቂስ ሳኦልንወለደ፣ሳኦልም ዮናታንን፣ሜልኪሳን፣አሚናዳብን፣አስበኣልን ወለደ።34የዮናትን ወንድ ልጅ መሪበኣልን፣እርሱም ሚካን ወለደ። \v 35 \v 36 \v 37 35የሚካ ወንዶች ልጆች፤ፒቶን፣ሜሌክ፣ታሬዓ፣አካዝ።36አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ዘምሪን ወለደ፣ዘምሪም ሞጻን ወለደ።37ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ። \v 38 \v 39 \v 40 38ኤስል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ስማቸውም፦ዓዝሪቃም፣ቦክሩ፣እስማኤል፣ሽዓርያ፣ አብድዩ፣ሐናን፣ይባላል፤እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።39የወንድሙ የኤሴቅ ወንዶች ልጆች፤የበኩር ልጁ ኡላም፣ሁለተኛ ልጁ ኢያስ፣ሦስተኛ ልጁ ኤሊፋላት።40የኡላም ልጆች በቀስት መንደፍ የሚችሉ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ፤እነሱም ባጠቃላይ ቁጥራቸው 150 ወንዶች ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩአቸው፤እነዚህ ሁሉ የብንያም ትውልዶች ነበሩ።