\v 1 \v 2 \v 3 \v 4 \v 5 1የብንያም አምስት ወንድ ልጆች የነበሩት የብኩር ልጅን ቤላን ፤ አስቤልን፣ አሐራን፣2ኖሐን፣ ራፋን ወለደ።3የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤አዳር ጌራ፣አቢሁድ፣አቡሁድ፣4አቢሱ፣ናዕማን፣ኦሖዋ፣5ጌራ፣ሰፋፋ፣ሒራም።