am_1ch_text_ulb/07/17.txt

1 line
396 B
Plaintext

\v 17 \v 18 \v 19 17የኡላም ወንድ ልጅ፤ባዳን፣እነዚህ የምናሴ ልጅ፣የማኪር ልጅ፣የገለዓድ ወንዶች ልጆች ናቸው፤፤18እኅቱ መለኬት ኢሱድን፣አቢዔዝርንና መሐላን ወለድች።19የሽሚዳ ወንዶች ልጆች ደግሞ እነዚህ ነበሩ፤ አሒያንምምሴኬም፣ሊቅሒ፣አኒዓም።