\v 74 \v 75 \v 76 74ከአሴር ነገድ መዓሳልን፣ዓብዶን፣75ሑቆቅንና፣ረአብን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤76ከንፍታሌም ነገድ በገሊላ የሚገኘውን ቃዴስን፣ሐሞንንና፣ቂርያታይምን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።