am_1ch_text_ulb/04/03.txt

1 line
389 B
Plaintext

\v 3 የኤጣም ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ኢይዝራኤል፣ ይሽማ፣ ይደባሽ። እኅታቸው ሃጽሌልፎኒ ትባላለች። \v 4 ፋኑኤል ጌዶርን ወለደ፤ ኤጽር ደግሞ ሑሻ ምን ወለደ። እነዚህ የኤፍራታ የበኩር ልጅና የቤተልሔም አባት የሆነው የሆር ዘሮች ናቸው።