am_1ch_text_ulb/01/51.txt

1 line
380 B
Plaintext

\v 51 ሀዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣ \v 52 አህሊባማ፣ ኤላ፣ ፊኖን፣ ቄኔዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣ \v 53 ቄኔዝ፣ ቴማን፣ ሚብሳር፣ \v 54 መግዲኤል፣ ዒራም። እነዚህ የኤዶም አለቆች ነበሩ።