am_1ch_text_ulb/01/46.txt

1 line
466 B
Plaintext

\v 46 ሑሳም ሲሞት በሞዓብ ምድር ምድያ ምን ድል ያደረገው የባዳድ ልጅ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። የከተማይቱም ስም ዓዊት ተባለ። \v 47 ሃዳድም ሲሞት የመሥሬቃ ሰው የሆነው ሠምላ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ። \v 48 ሠምላም ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው የሆነው ሳኡል በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።