am_1ch_text_ulb/01/20.txt

1 line
354 B
Plaintext

\v 20 ዮቅጣንም፡ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣ \v 21 ሀዶራምን፣አውዛልን፣ደቅላን፣ \v 22 ዖባልን፣ አቢማኤልን፣ ሳባን፣ \v 23 ኦፋርን፣ ኤውላጥን፣ ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው።