Mon Jun 10 2019 10:54:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-10 10:54:43 +03:00
parent c28304b274
commit 3dc1585421
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
08/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 38 ኤሴል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም ዓዝሪቃም፣ ቦክሩ፣ እስማኤል፣ ሽዓርያ፣ አብድዩ፣ ሐናን ናቸው። እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ። \v 39 የእርሱ ወንድም የኤሴቅ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ኡላም፣ ሁለተኛው ልጁ ኢያስ፣ ሦስተኛው ልጁ ኤላፋላት ናቸው። \v 40 የኡላም ልጆች ጦረኞችና ቀስተኞች ነበሩ። ብዙ ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩዋቸው፤ ጠቅላላ ቁጥራቸው አንድ መቶ ሃምሳ ነበር። እነዚህ ሁሉ የብንያም ዘሮች ናቸው።

View File

@ -120,6 +120,7 @@
"07-title",
"08-title",
"08-35",
"08-38",
"09-title",
"10-title",
"11-title",