am_1ch_text_udb/28/20.txt

2 lines
679 B
Plaintext

\v 20 \v 21 20 ደግሞም ዳዊት ልጁ ሰሎሞንን፣ ‹‹አይዞህ በርታ ሥራውንም ጀምር፡፡ እኔ የማመልከው አምላካችን ያህዌ ከአንተ ጋር ስለሆነ አትፍራ፣ ተስፈ አትቁረጥ፤ የቤተ መቅደሱን ሥራ አስክትፈጽም ድረስ አይጥልህም፤ ከቶም አይተውህም፡፡
21 በቤተ መቅደሱ ውስጥ ያለውን አገልግሎት እንዲፈጽሙ ካህናቱና ሌዋውያኑ ተመድዋል፤ ልዩ ልዩ ችሎታ ያላቸው ባለ ሙያዎችም ይረዱሃል፤ ሹማምንቴና ሕዝቡ ሁሉ ትእዛዝህን ይፈጽማሉ፡፡››