am_1ch_text_udb/28/13.txt

1 line
640 B
Plaintext

13 ካህናቱና ሌዋውያኑ በቤተ መቅደሱ ያህዌን ሲገለግሉ ማድረግ የነበረባቸውን፣ ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ ነገሮችን የሚመለከት መመሪያዎችም ሰጠው፡፡ 14 በቤተ መቅደሱ መኖር የነበረባቸውን ንዋየተ ቅዱሳት ለመሥራት ምን ያህል ወርቅና ብር እንደሚያስፈልግ አሳወቀው፡፡ 15 ለእያንዳንዱ መቅረዝና መብራት የሚሆን ወርቅ፣ እንዲሁም ለመቅረዙና ለመብራቱ የሚሆን ብር መዝኖ ሰጠው፡፡