9 አንተም ልጄ ሰሎሞን፣ እግዚአብሔር የሰውን ሐሳብ ስለሚያውቅና ልብንም ስለሚመረምር የአባትህን አምላክ ዕወቅ፤ ከፈለግኸው ጸሎትህን ይሰማል፤ ከተውከው ግን እርሱም ለዘላለም ይተውሃል፡፡ 10 ያህዌ ቤተ መቅደሱን እንድትሠራለት መርጦሃልና አስብ፤ በርትተህም ሥራ፡፡››