am_1ch_text_udb/28/06.txt

1 line
426 B
Plaintext

\v 6 \v 7 6 ለእኔም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹ቤቴንና አደባባዮቼን የሚሠራልኝ ልጅህ ሰሎሞን ነው፤ ምክንያቱም ልጄ እንዲሆን መርጬዋለሁ፤ እኔም አባት እሆነዋለሁ፡፡ 7 አንተ እንዳደረግኸው ሕጌንና ሥርዐቴን ሳያወላውል የሚፈጽም ከሆነ፣ መንግሥቱን ለዘላለም አጸናለታሁ፡፡