am_1ch_text_udb/01/01.txt

1 line
635 B
Plaintext

\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 1 እግዚአብሔር የፈጠረው የመጀመሪያ ሰው አዳም ነበር፡፡ የአዳም ልጅ ሴት ነበር፡፡ የሴት ልጅ ሄኖክ ነበር፡፡ የሄኖክ ልጅ ቃይናን ነበር፡፡ 2 የቃይናን ልጅ መላልኤል ነበር፡፡ የመላልኤል ልጅ ያሬድ ነበር፡፡ የያሬድ ልጅ ሄኖክ ነበር፡፡ 3 የሄኖክ ልጅ ማቱሳላ ነበር፡፡ የማቱሳላ ልጅ ላማሕ ነበር፡፡ የላሜሕ ልጅ ኖኅ ነበር፡፡ 4 የኖኅ ወንዶች ልጆች ሴም፣ ካም እና ያፌት ናቸው፡፡