am_1ch_text_udb/24/29.txt

1 line
742 B
Plaintext

\v 29 \v 30 \v 31 29 ከቂስ የበኩር ልጁ ይርሕምኤል፡፡ 30 የሙሲ ወንዶች ልጆ ሞሐሊ፣ ዔዳር፣ ኢያሪሙት፡፡ እንግዲህ እነዚህ ሁሉ የሌዊ ዘር ቤተ ሰቦች ናቸው፡፡ 31 እንደ ወንድሞቻቸው የአሮን ልጆች ሁሉ የእነዚህም ሰዎች የሥራ ምድብ በዕጣ ተወስኖ ነበር፡፡ ዕጣው የወጣው በንጉሥ ዳዊት፣ በሊቀ ካህናቱ በሳዶቅና በአቢሜሌክ እንዲሁም የየቤተሰቦቻቸው መሪ በነበሩት የሌዊ ዘሮች ፊት ነበር፡፡ ለእያንዳንዱ የበኩር ልጅና ሁለተኛው ልጅ የተሰጠው የሥራ ድርሻ ዕኩል ነበር፡፡