\v 23 \v 24 \v 25 23 የኬብሮን ወንዶች ልጆች የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚአል፣ አራተኛው ይቀምዓም፡፡ 24 የዑዝኤል ልጅ ሚካ፡፡ ከሚካ ወንዶች ልጆች ሸሚር፡፡ 25 የሚካ ወንድም ይሺያ፣ ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ፡፡