20 የተቀሩት የሌዊ ዘሮች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፤
ከእንበረም ወንዶች ልጆች ሱባኤል፣ ከሱባኤል ወንዶች ልጆች ዮሕዲያ፣
21 ከረዓብያ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ይሺያ፣
22 ኪይሳዓራውያን ወገን ሰሎሚት፣
ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች ያሐት፡፡