am_1ch_text_udb/24/19.txt

1 line
312 B
Plaintext

\v 19 19 እነዚህ ሰዎች የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ባዘዘው፣ ከቀድሞ አባታቸው ከአሮን በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ በሚገቡበት ጊዜ አለቆች እንዲሆኑ የተመረጡ ነበሩ፡፡