\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፣ ዐሥራ ሰባተኛው ለኢዚር፣ ዐሥራ ስምንተኛው ለሃፊጺጽ፣ 16 ዐሥራ ዘጠነኛው ለፈታያ፣ ሃያኛው ለኢዜቄል 17 ሃያ አንደኛው ለያኪን፣ ሃያ ሁለተኛው ለጋመል 18 ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ ሃያ አራኛው ለመዓዝያ ወጣ፡፡