\v 18 \v 19 19 ከዚያም ዳዊት ሰሎሞንን፣ ‹‹ያህዌ በመራኝ መሠረት እነዚህን ዕቅዶች ሁሉ ጽፌአለሁ፤ ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የሚያስፈልጉ ነገሮችን መረዳት አስችሎኛል›› አለው፡፡