am_1ch_text_udb/28/16.txt

1 line
683 B
Plaintext

\v 16 \v 17 16 ለእያንዳንዱ ገጸ ኅብስት ጠረጴዛ የሚያስፈልገውን የወርቅና የብር መጠን፣ 17 እንዲሁም ሹካዎችን፣ ድስቶችን ማንቆርቆሪያዎችን ለመሥራት ምን ያህል ንጹሕ ወርቅና ሱሕኖቹንም ለመስራት የሚያስፈለገውን ብርና ወርቅ መዝኖ ሰጠው፤ ዕጣን የሚታጠንበትን መሠዊያና ክንፎቻቸውን በያህዌ ቃል ኪዳን ታቦት ላይ የዘረጉትን ኪሩቤልና የሚቀመጡበት ሰረገላ የሚሠሩበት ምን ያህል ንጹሕ ወርቅ እንደሚስፈልገው መመሪያ ሰጠ፡፡