am_1ch_text_udb/28/04.txt

1 line
475 B
Plaintext

\v 4 \v 5 4 ነገር ግን የእስራኤል አምላክ ያህዌ በእስራኤል ላይ ለዘላለም እንድነግሥ ከቤተ ሰቤ እኔን መረጠ፡፡ መጀመሪያ መሪ እንዲሆን ይሁዳን መረጡ፤ ከዚያም የእስራኤል ንጉሥ እንድሆን እኔን መረጠ፡፡ 5 ያህዌ ብዙ ወንዶች ልጆች ቢሰጠኝም፣ ቀጣዩ ንጉሥ እንዲሆን ከእነርሱ ልጄ ሰሎሞንን መረጠ፡፡