am_1ch_text_udb/28/02.txt

1 line
491 B
Plaintext

2 ከዚያም ዳዊት በፊታቸው ቆሞ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹እስራኤላውያን ወገኖቼ እስቲ አድምጡኝ፡፡ የያህዌ ቃል ኪዳን ታቦት ማደሪያና ለአምላካችን ማረፊያ የሚሆን ቤት መሥራት ፈልጌ ነበር፡፡ 3 እግዚአብሔር ግን ጦረኛ ሰው ስለሆንህና ደምም ስላፈሰስህ ቤተ መቅደስ የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም›› አለኝ፡፡