am_1ch_text_udb/28/01.txt

1 line
621 B
Plaintext

\c 28 \v 1 1 ዳዊት የእስራኤልን መሪዎች ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ጠራ፡፡ የየነገዱን መሪዎች፣ ንጉሡን የሚያገለግሉትን የክፍለ ጦር አዛዦች፣ የመቶ አለቆችን አዛዦች፣ የሻለቆችን አዛዦች፣ የንጉሡ ንብረትና ከብቶች ላይ ኃላፊነት የነበረባቸውን፣ የልጆቹን አስተማሪዎች፣ የቤተ መንግሥቱን ባለ ሥልጣኖች ሁሉ እንዲሁም የቤተ መንግሥቱን ባለ ሥልጣኖችና ኃያላንና ጽኑዓን ተዋጊቹን ሁሉ ጠራ፡፡