am_1ch_text_udb/26/29.txt

1 line
541 B
Plaintext

\v 29 \v 30 29 ከይስዓር፣ ከከናንያና ወንዶች ልጆቹና ለዘሮቻቸው ከቤተ መቅደስ ውጪ ያለውን አካባቢ የማስተዳደር ኃላፊነት ተሰጠ፡፡ 30 ከኬብሮን ዘሮች ሐሽብያ፣ ጠንካራና ጐበዝ የሆኑ አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰዎች ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው የእስራኤል ምድር ላለው የእግዚአብሔር ሥራና ለንጉሡም አገልግሎ ኃላፊዎች ሆነው ተመደቡ፡፡