am_1ch_text_udb/26/26.txt

1 line
770 B
Plaintext

\v 26 \v 27 \v 28 26 ሰሎሚትና ቤተ ዘመዶቹ ንጉሥ ዳዊት፣ የቤተ ሰቡ ኃላፊዎች፣ የሻለቆችና የመቶ አለቆች እንዲሁም ሌሎች የሰራዊቱ አዛዦች ቀድሰው ላቀረቧቸው ንዋያተ ቅድሳት ኃላፊዎች ነበሩ፡፡ 27 እነዚህ ባለሥልጣኖች ከእስራኤል ጠላቶች በጦርነት ያገኙትን ምርኮ አንዳንዱን ለያህዌ ቤተ መቅደስ ሥራ መድበው ነበር፡፡ 28 ሰሎሚትና ቤተ ዘመዶቹ ነቢዩ ሳሙኤል፣ ንጉሥ ሳኦል ሁለቱ የዳዊት ጦር አዛዦች አበኔርና ኢዮአብ ለያህዌ የመደቡትን ንብረት የማስተዳደር ኃላፊነትም ነበረባቸው፡፡