am_1ch_text_udb/26/20.txt

1 line
556 B
Plaintext

\v 20 \v 21 \v 22 20 ሰዎች ለቤተ መቅደሱ የሚሰሙትን ገንዘብና ዕቃ የሚከማችበትን ግምጃ ቤት የሚጠብቁ ሌዋውያንም ነበሩ፡፡ 21 ከእነርሱ አንዱ የጌድሶን ዘር የሆነው ለአዳን ነበር፡፡ እርሱም የብዙ ጐሳዎች አባት ነበረ፤ ከእነዚህ ጐሳ መሪዎች አንዱ ይሔኤሊ ነበር፡፡ 22 እንዲህ ዐይነቱን ሥራ የሚሠሩ ሌሎች ሰዎች፣ ዜቶም፣ ታናሽ ወንድሙ ኢዮኤል ነበሩ፡፡