15 የደቡቡን በር የመጠበቅ ዕጣ ለዖቤድኤዶም ወገን ወጣ፤ ግምጃ ቤቱን የመጠበቅ ዕጣ ለልጆቹ ወጣ፡፡ 16 የምዕራቡን በርና በላይኛው መንገድ ላይ የሚገኘው የሸሌኪት በር ዕጣ ለሰፊንና ለሐሳ ወጣላቸው፡፡