am_1ch_text_udb/26/10.txt

1 line
455 B
Plaintext

\v 10 \v 11 10 ከሜራሪ ወገን የሆነው ሐሳ ወንዶች ልጆች ነበሩትት እነርሱም የመጀመሪያው ሸምሪ ነበር የበኩር ልጅ ባይሆንም አባቱ ቀዳሚ አድርጐት ነበር፡፡ 11 ሁለተኛው ኩልቅያስ፣ ሦስተኛው ጥበልያ፣ አራተኛው ዘካርያስ፣ የሐሳ ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶቹ ባጠቃላይ ዐሥራ ሦስት ነበሩ፡፡