am_1ch_text_udb/26/04.txt

11 lines
708 B
Plaintext

\v 4 \v 5 \v 6 4 ዖቤድኤዶምም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤
የመጀመሪያው ሸማያ፣
ሁለተኛው ዮዛባት
ሦስተኛው ኢዮአስ፤
አራተኛው ሣካር፣
አምስተኛው ናትናኤል፣
5 ስድስተኛው ዓሚኤል
ሰባተኛው ይሳኮር፣
ስምንተኛው ፒላቲ፣
ዖቤድኤደም ብዙ ልጆች የነበሩት እግዚአብሔር ስለ ባረከው ነበር፡፡
6 የዖቤድኤዶም ልጅ ሸማያም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም የተለያዩ ነገሮችን በብቃት የመሥራት ችሎታ ስለ ነበራቸው በአባታቸው ቤት መሪዎች ሆነው ነበር፡፡