am_1ch_text_udb/26/01.txt

3 lines
544 B
Plaintext

\c 26 \v 1 \v 2 \v 3 1 የቤተ መቅደሱ በር ጠባቂዎች ምድብ እንደሚከተለው ነው፤
ከቆሬ ወገን፣ ለአሳፍ ወንዶች ልጆች አንዱ የሆነው የቆሬ ወንድ ልጅ ሜሱላም፡፡
2 ሜሱሓም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያ ዘካርያስ፣ ሁለተኛው ይዳኤል፣ ሦስተኛው ዮዛባት፣ አራተኛው የትኒኤል፣ 3 አምስተኛው ኤላም፣ ስድስተኛው ይሆሐና፤ ሰባተኛው ኤሊሆዔናይ፡፡