am_1ch_text_udb/25/06.txt

2 lines
855 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 6 እነዚህ ሁሉ በአባታቸው ሥር ሆነው በያህዌ ቤተ መቅደስ በበገና፣ በመሰንቆና በጸናጸል እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር፡፡ አሳፍ፣ ኤዶታምና ኤማን ደግሞ ከንጉሡ አመራር ሥር ነበሩ፡፡ 7 እነዚህ ሰዎች ከቤተ ዘመዶቻቸው ጋር ቤተ መቅደሱ ውስጥ የሙዚቃ መሣሪያ በመጫውት የሠለጠኑ ነበሩ፤ ለያህዌ የሚያቀርቡት አገልግሎትም ይኸው ነበር፡፡ ከቤተ ሰቦቻቸው ጋር ቁጥራቸው ባጠቃላይ ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ነበር፡፡
8 ወጣት ሆነ ሽማግሌ፣ አስተማሪም ሆነ ተማሪ ሳይለይ የሥራ ድርሻቸውን ለመለየት ለሁሉም ዕጣ ይጣል ነበር፡፡