am_1ch_text_udb/16/40.txt

1 line
488 B
Plaintext

\v 40 \v 41 40 ያህዌ ለእስራኤል በሰጠው ትእዛዝ ሙሴ በጻፈው መሠረት በየማለዳውና በየምሽቱ መሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር፡፡ 41 ከእነርሱም ጋር ኤማንና ኤዶታም ሌሎች ሌዋውያንም ነበሩ፡፡ ለሕዝቡ ያለው ፍቅር ዘላለማዊ በመሆኑ በፊቱ እንዲዘምሩና ያህዌን እንዲያመሰግኑ ተመርጠው ነበር፡፡