am_1ch_text_udb/16/37.txt

2 lines
827 B
Plaintext

\v 37 \v 38 \v 39 37 ከዚህ በኃላ ለእያንዳንዱ ቀን በተመደበው መሠረት ዘወትር እግዚአብሔር እንዲያገለግሉ ዳዊት አሳፍና የሥራ ባልደረቦቹን በዚያው ታቦቱ ባለበት ቦታ ተዋቸው፡፡ 38 እንዲሁም ዖቤድኤዶምን ስልሳ ስምነቱ የሥራ ባልደረቦቹም ከእነርሱ ጋር እንዲያገለግ በዚያው ተዋቸው፡፡ ሖሳና ዖቤድአዶም ወደ ታቦቱ የሚያስገባውን በር ይጠብቁ ነበር፡፡
39 ዳዊት ሊቀ ካህኑ ሳዶቅና ከእርሱ ጋር የሚያገለግሉ ሌሎች ካህናት የእስራኤል ሕዝብ ያህዌን ባመለኩበት በገባዖን በያህዌ ታቦት ፊት እንዲያገለግሉ በዚያ ተዋቸው፡፡