am_1ch_text_udb/16/34.txt

7 lines
441 B
Plaintext

34 እርሱ ያደረገው ሁሉ መልካም ነውና ያህዌን አመስግኑ፤
ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፡፡
35 እግዚአብሔርን፣ ‹‹አንተ አዳኛችን እግዚአብሔር ሆይ፣
በአንድነት ሰብስበን ከአሕዛብ ሰራዊት ታደገን፣
በዚያ ጊዜ እናመሰግንሃለን፣
በደስታ እንወድስሃለን›› በሉት፡፡