\v 28 \v 29 28 እናንት በዓለም ሁሉ ያላችሁ ሕዝቦች ያህዌን አመሰግኑ፣
ለገናና ሥልጣኑ ያህዌን ወድሱት!
29 በክቡር መቅደሱ ያህዌን አመሰግኑ
ስጦታ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ፡፡