25 ያህዌ ታላቅ ነው፤ ለእርሱ ብዙ ውዳሴ ይገባል
ከአማልክት ሁሉ የተፈራ ነው፡፡
26 አሕዛብ የሚያመልኳቸው ጣዖቶች ናቸው
ያህዌ ግን በእውነት ታላቅ ነው፤ እርሱ ሰማያትን ፈጠረ፡፡
27 እርሱ ክቡር፣ ባለ ግርማም ነው፤
ብርታትና ደስታ በማደሪያው ስፍራ፡፡