\v 23 \v 24 23 በመላው ዓለም ያላችሁ ሰዎች ለያህዌ ዘምሩ!
እኛን ማዳኑን በየዕለቱ ለሰው ሁሉ ተናገሩ፡፡
24 ታላቅነቱን በሕዝቦች መካከል
ድንቅ ሥራውንም ለሰዎች ሁሉ አውሩ፡፡