\v 12 \v 13 \v 14 12 ያደረጋቸውን ድንቅ ሥራዎች ሁሉ
ተአምራቱንና የሰጠውን ፍርድ አትርሱ፡፡
13 እኛ የባርያው የያዕቆብ ዘር
እርሱ የመረጠው የእስራኤል ሕዝብ ነን፡፡
14 ያህዌ አምላካችን ነው፡፡
ጻድቅ ሕጉ በመላው ዓለም
ሕዝብ ይታወቅ፡፡