7 በዚያም ቀን ዳዊት ያህዌን እንዲያመሰግኑ ይህን ዝማሬ ለአሳፍና ለረዳቶቹ ሰጠ፤
8 ያህዌን አመሰግኑ፤ ወደ እርሱም ጸልዩ፤
ሥራውን ለአሕዛብ ሁሉ ተናገሩ፡፡
9 ዘምሩለት፣ ውዳሴም አቅርቡለት
ተአምራቱን ሁሉ አውሩ፡፡