11 የኢቤስ ገለዓድ ሰዎች ሁሉ ፍልስጥኤማውያን ሳኦል ላይ ያደረጉትን ሰሙ፤
12 ስለዚህም ጐበዝ ሰዎች ሄደው የሳልንና የልጆቹን ሬሳ ወደ ኢያቤስ አመጡ፡፡ ዐጽማቸውንም በአንድ ትልቅ ዛፍ ሥር ቀበሩ፤ ከዚያም ሰባት ቀን ጾሙ፡፡