am_1ch_text_udb/10/09.txt

3 lines
417 B
Plaintext

9 ከሳኦል ሬሳ ልብሱን አውልቀው ወሰዱ፤ መሣሪያዎቹንም ወሰዱ፡፡
10 ከዚያም ወሬውን ለአካባቢቸው እንዲነግሩ በየአገሩ ሁሉ መልእክተኞች ሰደዱ፤ አማልክቶቻቸውንም አመሰገኑ፤ የሳኦልን መሣሪያ የዳጐን ቤተ ጣዖት ውስጥ አኖሩ፤ ራሱንም በዚያ አንጠለጠሉት፡፡