am_1ch_text_udb/10/07.txt

2 lines
557 B
Plaintext

\v 7 \v 8 7 ሸለቆው ውስጥ ይኖሩ የነበሩ እስራኤላውያን ሰራዊቱ መሸሹንና ሳኦልና ሦስቱ ልጆቹ መሞታቸውን ሲሰሙ እርሱም ከተሞቻቸውን ጥለው ሸሹ፡፡ ከዚያም ፍልስጥኤማውያን ወታደሮች መጥተው ከተሞቹን ያዙ፡፡
8 በማግሥቱ ከሞቱት የእስራኤል ወታደሮች መሣሪያ ለመውሰድ ፍልስጥኤማውያን ሲመጡ፣ ሳኦልና ሦስት ልጆቹ በጊልቦዓ ተራራ መሞታቸውን አዩ፡፡