\v 5 \v 6 5 ሰውየውም ሳኦል መሞቱን ሲያይ እርሱ ራሱም በገዛ ሰይፉ ላይ ወደቆ ሞተ፡፡ 6 ስለዚህ ሳኦልና ሦስቱ ልጆቹ ሞቱ፤ ከዘሮቹ ንጉሥ የሚሆን ሰው አልተገኘም፡፡