am_1ch_text_udb/10/01.txt

1 line
563 B
Plaintext

\c 10 \v 1 \v 2 \v 3 1 ከዚህ በኃላ ፍልስጥኤማውያን እንደ ገና እስራኤልን መውጋት ጀመሩ፡፡ እስራኤላውያንም ከፊታቸው ሸሹ፣ ብዙዎቹም ጊልቦዓ ተራራ ላይ ተገደሉ፡፡ 2 ፍልስጥኤማውያን ሳኦልንና ልጆቹን አጥብቀው አሳደዱ፤ ዮናታን፣ አሚናዳብና ሚልኪሳ የተባሉ የሳኦል ልጆችንም ገደሉ፡፡ 3 ውጊያው በሳኦል ላይ በረታ፤ ቀስተኞም አግኝተው ክፉኛ አቆሰሉት፡፡