am_1ch_text_udb/08/35.txt

3 lines
433 B
Plaintext

\v 35 \v 36 \v 37 35 የሚካ ወንዶች ልጆች ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ እና አካዝ ናቸው፡፡
36 አካዝ ይሆዓዳን ወለደ፤ ይሆዓዳ ዔሌሜትን፣ ዓዝሞንና ዘምሪን ወለደ፡፡
37 ዘምሪም ሞዳን ወለደ፤ ሞዳ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ፡፡