12-13 የአልፍዓል ወንዶች ልጆች ዔቤር፣ ሚሸም፣ ሻሜድ በሪዓና ሸማዕ ናቸው፡፡ በሪዓና ሽማዕ በኤሎን ከተማ የነበሩ የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ፡፡ በጋት ይኖሩ የነበሩ ሰዎችን ከከተማቸው አባረሩ፡፡