\v 6 \v 7 6 ከጌራ ወንዶች ልጆች አንዱ ኤሑድ ነበር፡፡ የጌራ ዘሮች በጌባ ይኖሩ የነበሩ የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ፤ በኃላ ግን ወደ መሐናት ለመሸሽ ተገደዱ፡፡ 7 የኤሑድ ወንዶች ልጆች ናዕማን፣ አኪራና ጌራ ናቸው፡፡